La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፈር​ዖ​ንም ሰረ​ገ​ላ​ውን አሰ​ናዳ፤ ሕዝ​ቡ​ንም ከእ​ርሱ ጋር ሰበ​ሰበ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ ሠረገላው እንዲዘጋጅለት አደረገ፤ ሰራዊቱንም ይዞ ተንቀሳቀሰ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሠረገላውንም አሰናዳ፥ ሕዝቡንም ከእርሱ ጋር ወሰደ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ንጉሡም ሠረገላውን አዘጋጅቶ ሠራዊቱን አንቀሳቀሰ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሰረገላውንም አሰናዳ፤ ሕዝቡንም ከእርሱ ጋር ወሰደ፤

Ver Capítulo



ዘፀአት 14:6
3 Referencias Cruzadas  

ሕዝ​ቡም እንደ ኰበ​ለሉ ለግ​ብፅ ንጉሥ ነገ​ሩት፤ የፈ​ር​ዖ​ንና የሹ​ሞ​ቹም ልብ በሕ​ዝቡ ላይ ተለ​ወ​ጠና፥ “እን​ዳ​ይ​ገ​ዙ​ልን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች የለ​ቀ​ቅ​ነው ምን ማድ​ረ​ጋ​ችን ነው?” አሉ።


ስድ​ስት መቶ የተ​መ​ረጡ ሰረ​ገ​ሎ​ች​ንም፥ የግ​ብ​ፅ​ንም ፈረ​ሶች ሁሉ ወስዶ ሁሉ​ንም ከሦ​ስት ከፈ​ላ​ቸው።


የፈ​ር​ዖ​ንን ሰረ​ገ​ሎች፥ ሠራ​ዊ​ቱ​ንም በባ​ሕር ጣላ​ቸው። በሦ​ስት የተ​ከ​ፈሉ ፈረ​ሰ​ኞ​ችም በኤ​ር​ትራ ባሕር ሰጠሙ።