የጥፋት ውኃም ይወርዳል፤ ታላቁም ጥፋት በአንዱ ዓመት ይደረጋል፤ ለእናንተም የተወለደው ልጅ ይህ ነው፤ እርሱ በምድር ላይ ይቀራል፤ ሦስቱ ልጆቹም ከእርሱ ጋራ ይድናሉ።