ለእነርሱም መጻሕፍት ይሰጣሉ፤ እነርሱም ያምኑባቸዋል፤ በእነርሱም ደስ ይላቸዋል፤ ሐሤትም ያደርጋሉ፤ ከእነርሱም የእውነት መንገዶችን ሁሉ ያወቁ ጻድቃን ሁሉ ዋጋቸውን ያገኛሉ።