እንደ መላእክት በሰማይ ታደርጓት ዘንድ ታላቅ ደስታ ትሆንላችኋለችና ተስፋ አድርጉ፤ ተስፋችሁንም አትተዉ፥ በታላቋ የፍርድ ቀንም ትሰወሩ ዘንድ ያላችሁ አይደለም።