እነሆ፥ በኀዘንና በመከራ እንደ እኛ ሞቱ፥ ከእኛስ ብልጫቸው ምንድን ነው? ከዛሬም ጀምሮ ተካከልን፥ ምንስ ያገኛሉ? ለዘለዓለምስ ምን ያያሉ? እነሆ፥ እነርሱ ሞተዋልና፥ ከዛሬም ጀምሮ ለዘለዓለም ብርሃንን አያዩምና።”