La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘዳግም 24:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያ​ዣ​ውን በአ​ንተ ዘንድ አታ​ሳ​ድር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሰውየው ድኻ ከሆነ፣ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሰውየው ድኻ ከሆነ፥ መያዣውን ከአንተ ዘንድ አታሳድርበት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ድኻ ከሆነ ደግሞ ልብሱን በመያዣነት ይዘህ አትደር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ያም ሰው ድሃ ቢሆን መያዣውን በአንተ ዘንድ አታሳድር።

Ver Capítulo



ዘዳግም 24:12
8 Referencias Cruzadas  

የወ​ን​ድ​ሞ​ች​ህን መያዣ በከ​ንቱ ወስ​ደ​ሃል፥ የታ​ረ​ዘ​ው​ንም ልብ​ሱን ገፍ​ፈ​ሃል።


ችግ​ረ​ኞ​ችን በደ​ሉ​አ​ቸው፥ ጣሉ​አ​ቸ​ውም፤ ከተ​ራ​ቡ​ትም የሚ​ጐ​ር​ሱ​ትን ነጠ​ቋ​ቸው።


የድ​ሃ​አ​ደ​ጎ​ቹን አህያ ይነ​ዳሉ የመ​በ​ለ​ቲ​ቱ​ንም በሬ ስለ መያዣ ይወ​ስ​ዳሉ።


ብዙ​ዎ​ችን የተ​ራ​ቈ​ቱ​ት​ንም ያለ ልብስ ያሳ​ድ​ሩ​አ​ቸ​ዋል። መጐ​ና​ጸ​ፊ​ያ​ቸ​ው​ንም ይገ​ፍ​ፏ​ቸ​ዋል።


ድሃ​አ​ደ​ጉን ልጅ ከጡቱ ይነ​ጥ​ላሉ፤ ችግ​ረ​ኛ​ው​ንም ያሠ​ቃ​ያሉ።


አንተ ግን በውጭ ቁም፤ ያበ​ደ​ር​ኸ​ውም ሰው መያ​ዣ​ውን ወደ ውጭ ያው​ጣ​ልህ።


ለብ​ሶት እን​ዲ​ተኛ እን​ዲ​ባ​ር​ክ​ህም ፀሐይ ሳይ​ገባ መያ​ዣ​ውን ፈጽ​መህ መል​ስ​ለት፤ በአ​ም​ላ​ክ​ህም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ምጽ​ዋት ይሆ​ን​ል​ሃል።


“የመ​ጻ​ተ​ኛ​ው​ንና የድሃ-አደ​ጉን፥ የመ​በ​ለ​ቲ​ቱ​ንም ፍርድ አታ​ጣ​ም​ም​ባ​ቸው፤ የመ​በ​ለ​ቲ​ቱ​ንም ልብስ ለመ​ያዣ አት​ው​ሰ​ድ​ባት።