አውራውም በግ ወደ ምዕራብ፥ ወደ ሰሜንም፥ ወደ ደቡብም በቅንዱ ሲጐሽም አየሁ፤ አራዊትም ሁሉ በፊቱ አይቆሙም ነበር፤ ከእጁም የሚያድን አልነበረም፤ እንደ ፈቃዱም አደረገ፤ ከፍ ከፍም አለ።