Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐይኖችንም አቅንቼ አየሁ፤ እነሆም አንድ የበግ አውራ መጥቶ በኡባል አጠገብ ቆመ፤ ሁለት ቀንዶች ነበሩት፤ ቀንዶቹም ረዣዥሞች ነበሩ፤ አንዱ ቀንዱ ግን ከሌላው ቀንዱ ይበልጥ ነበር፤ ረዥሙም ቀንዱ በስተኋላ የበቀለ ነበር። Ver Capítulo |