ዳንኤልም አደሮማርና ጠጕር ስብም አምጥቶ በአንድነት ቀቀለው፤ ልህሉህም አደረገው፤ ለዘንዶውም በአፉ አጐረሰው፤ ዘንዶውም በጐረሰው ጊዜ ተሰንጥቆ ሞተ፤ ዳንኤልም፥ “አምላካችሁን እዩ” አላቸው።