Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 14:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከዚህ በኋላ የባቢሎን ሰዎች በሰሙ ጊዜ እጅግ ተቈጡ፤ በንጉሡም ላይ ተነሡ፤ እንዲህም አሉ፥ “ንጉሥ ይሁዳዊ ሆነ፤ ቤልን ሰበረ፤ ካህናቱንም አረደ፤ ዘንዶውንም ገደለ።” Ver Capítulo |