ጊዜው ገና አልደረሰምና ያግሏቸው፥ ያነጿቸውና ያጠሯቸው ዘንድ ከዐዋቂዎች እኩሌቶቹ እስከ ጊዜው ድረስ መከራ ይቀበላሉ፤ በከበረ ቦታ የሚቆም፥ መጽሐፍንም የሚያነብብ ሰው ይህን ነገር ልብ ያድርግ።