Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 11:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 “ንጉሡም እንደ ፈቃዱ ያደርጋል፤ ራሱንም ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ በአማልክት ሁሉ ላይ ራሱን ታላቅ ያደርጋል፤ በአማልክትም አምላክ ላይ በትዕቢት ይናገራል፤ ቍጣም እስኪፈጸም ድረስ ይከናወንለታል፤ የተወሰነው ይደረጋልና። Ver Capítulo |