በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በሦስተኛው ዓመተ መንግሥት ብልጣሶር ለተባለው ለዳንኤል ነገር ተገለጠለት፤ ነገሩም እውነት ነበረ፤ ታላቅ ኀይልና ማስተዋልም በራእዩ ውስጥ ተሰጠው።