አምላካቸው እሆናቸው ዘንድ የዘለዓለም ቃል ኪዳንን እሠራላቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆኑኛል፤ ከእንግዲህም ወዲህ ሕዝቤ እስራኤልን ከሰጠኋቸው ሀገራቸው አላወጣቸውም።
አምላካቸው ለመሆን የዘለዓለም ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ፥ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ ሕዝቤ እስራኤልን ከስጠኋቸው ምድር ዳግም አላወጣቸውም።”