በእስራኤል ልጆች ፊት ሕግህን ይጽፍ ዘንድ ባዘዝህባት ዕለት በአገልጋይህ በሙሴ እጅ እንዲህ ስትል እንደ ተናገርህ፥
በእስራኤል ልጆች ፊት ሕግህን እንዲጽፍ ባዘዝኸው ቀን፥ በአገልጋይህ በሙሴ እንዲህ ስትል እንደ ተናገርኸው ነው፥