ነገር ግን አቤቱ አምላካችን! እንደ ቸርነትህ ሁሉና እንደ ታላቁ ይቅርታህ ሁሉ አደረግህልን፤
ሆኖም ጌታ አምላካችን ሆይ እንደ ደግነትህ ሁሉና እንደ ታላቁ ርህራሄህ ሁሉ አደረግህልን፥