በሙሴ ኦሪት እንደ ተጻፈው በኢየሩሳሌም እንደ አደረገው ከሰማይ በታች ያልሆነ ክፉ ነገርን በእኛ ላይ ያመጣ ዘንድ፥ ቃሉን አጸና።
በሙሴ ሕግ ላይ በተጻፈው መሠረት በኢየሩሳሌም እንዳደረገው ከሰማይ በታች በየትም አልተደረገም።