ዘመናቸው በምድር ላይ እንደ ሰማይ ዘመን ይሆን ዘንድ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ስለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ።
የምድር ቀኖቻቸው እንደ ሰማይ ቀኖች ረጅም እንዲሆኑላቸው፥ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ሰለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ።