La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሐዋርያት ሥራ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጴጥ​ሮ​ስም፥ “እስኪ ንገ​ሪኝ፥ መሬ​ታ​ች​ሁን የሸ​ጣ​ች​ሁት ይህን ለሚ​ያ​ህል ነውን?” አላት፤ እር​ስ​ዋም፥ “አዎን፥ እን​ዲሁ ነው” አለች።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ጴጥሮስም፣ “እስኪ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን የሸጣችሁት በዚህ ዋጋ ነውን?” አላት። እርሷም፣ “አዎን፤ በዚሁ ዋጋ ነው” አለች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጴጥሮስም መልሶ “እስቲ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርሷም “አዎን፤ ይህን ለሚያህል ነው፤” አለች።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጴጥሮስም “እስቲ ንገሪኝ መሬታችሁን የሸጣችሁት ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነውን?” አላት። እርስዋም “አዎ! ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነው” አለች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ጴጥሮስም መልሶ፦ “እስቲ ንገሪኝ፥ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርስዋም፦ “አዎን፥ ይህን ለሚያህል ነው” አለች።

Ver Capítulo



ሐዋርያት ሥራ 5:8
2 Referencias Cruzadas  

ከሚ​ስ​ቱም ጋራ ተማ​ክሮ የዋ​ጋ​ዉን እኩ​ሌታ አስ​ቀረ፤ የዋ​ጋ​ው​ንም እኩ​ሌታ አም​ጥቶ በሐ​ዋ​ር​ያት እግር አጠ​ገብ አስ​ቀ​መጠ።


ይህም ከሆነ ከሦ​ስት ሰዓት በኋላ ሚስቱ መጣች፤ ባል​ዋም የሆ​ነ​ውን ሳታ​ውቅ ገባች።