ጳውሎስም ከመካከላቸው ወጥቶ ሄደ።
በዚህ ጊዜ ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጥቶ ሄደ፤
እንዲሁም ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጣ።
ከዚህ በኋላ ጳውሎስ ከጉባኤው ወጥቶ ሄደ፤
የሙታንንም ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ እኩሌቶቹ አፌዙበት፤ ሌሎችም፥ “ስለዚህ ነገር በሌላ ቀን እናዳምጥሃለን” አሉት።
አምነው የተከተሉት ሰዎችም ነበሩ፤ ከእነርሱም አንዱ ከአርዮስፋጎስ ባለሥልጣኖች ወገን የሚሆን ዲዮናስዮስ ነበር፤ ደማሪስ የምትባል ሴትም ነበረች፤ ሌሎችም አብረዋቸው ነበሩ።