ያንጊዜም ያ ድንጋይ፥ “እናንት ሰነፎች የእስራኤል ልጆች፥ ኤርምያስን መስያችሁ በድንጋይ ስለ ምን ትደበድቡኛላችሁ? ኤርምያስስ እነሆ በመካከላችሁ ቁሟል” ብሎ ጮኸ።