ኤርምያስም ይህን ሰምቶ እግዚአብሔርን አመሰገነው፤ ያንጊዜም ሕዝቡን ሁሉ ሚስቶቻቸውንም፥ ልጆቻቸውንም ሰበሰበ፤ እነርሱም ንስሩ ወዳለበት ደረሱ።