Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንስሩም በዚያ ቦታ ሆኖ በታላቅ ቃል አሰምቶ ጮኸ፤ “አምላክ የመረጠህ ኤርምያስ ሆይ፥ ለአንተ እነግርሃለሁ፤ ሄደህ ሕዝቡን ሁሉ ሰብስባቸው፤ እኔ ያመጣሁትን መልካም የምሥራች እስኪሰሙ ድረስ ወደዚህ ይምጡ” አለው። Ver Capítulo |