ይኽንም ጸለየ፤ ጸሎቱንም ከፈጸመ በኋላ ኤርምያስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ ቆመ፤ ባሮክና አቤሜሌክም ከእርሱ ጋር ነበሩ፤ ኤርምያስም ነፍሱ ከሥጋው እንደ ተለየች እንደ አንድ ሰው ሆነ።