Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 የሁሉ ጌታ አቤቱ፥ እለምንሃለሁ፤ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አንተ ነህ፤ የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ ፈጥረህ የጨረስህ፥ የተሰወረው ሁሉ፥ ሳይፈጠርም ተሰውሮ የነበረው ሁሉ በአንተ ዘንድ አለ።” Ver Capítulo |