ልመናህ በከተማዪቱ መካከል እንደ ጽኑ ምሰሶ፥ በዙሪያዋም እንደ አድማስ ቅጥር ነውና፤ አሁንም የከለዳውያን ሠራዊት ሳይመጣና ሀገሪቱን ሳይከባት ተነሥታችሁ ሂዱ፥ ውጡም።”