ኤርምያስም፥ “አምላክ ከተማዋን በከላውዴዎን ንጉሥ እጅ አሳልፎ ይሰጣታልና፥ ሕዝቡንም በክፉ ነገር ይማርካቸዋልና ነው፤” አለው።