ባሮክም፥ “አባቴ ኤርምያስ ሆይ፥ ምን ሆንህ?” ብሎ ጠየቀው። ኤርምያስም እንዲህ አለው፥ “ልቡናችንን እንቅደድ እንጂ ልብሶቻችንን እንዳንቀድ ተጠበቅ” አለው።