ባሮክም ኤርምያስን በራሱ ላይ ትቢያ ነስንሶ፥ ልብሶቹንም ቀድዶ ባየው ጊዜ፥ “አባቴ ኤርምያስ ሆይ፥ ምን ሆንህ? ሕዝቡስ ምን ኀጢአት ሠሩ?” ብሎ ቃሉን አሰምቶ ጮኸ።