ዋዕየ ፀሐይ እንደሚያቃጥለው፥ ነፋስም አንሥቶ ወደ አልበቀለበት ወደ ሌላ ቦታ እንደሚወስደው፥ ፍለጋውም እንደማይገኝ እንደ መቃ ትሆን እንደ ሆነ፥ ፍለጋው እንደማይገኝ እንደ ጉም ሽንትም ትሆን እንደ ሆነ ማን ያውቃል?