የእባብንም ጎዳና በዓለት ውስጥ እርሱ ወደ ወደደበት ያዝዛል፤ የመርከብንም ጎዳና በባሕር ውስጥ ከእግዚአብሔር ብቻ በቀር ጎዳናውን የሚያውቀው የለም።