ዳግመኛም እንዲህ አለ፥ “መንግሥትህ የዘለዓለም መንግሥት ነው፤ አገዛዝህም ለልጅ ልጅ ነው፥” አንተ መንግሥትን ከሳኦል ወስደህ ለዳዊት ሰጠህ።