በአምልኮቱና በፍርዱ ለኖሩ፥ ሕጉን ይጠብቁ ዘንድ፥ ሥርዐቱንም ይሹ ዘንድ ለጠበቃቸውና ለመገባቸው፥ ለአሳደጋቸውና ለአከበራቸው፥ ከእርሱም ትእዛዝ ላልወጡ ክብርንና ሞገስን ይሰጣቸዋል፤ እኔም ጠላቶቻቸውን በማድከም፥ ሰውነታቸውንም በመጠበቅ እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ለወዳጆቹ የሚያደርገውን አየሁ።