የአማረ መጐናጸፊያንም ያለበሳቸውን፥ የሚፈለገውንም በረከት ሁሉ፥ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሚፈጽሙ ሰዎች የተሰጠ ደስታውንና ተድላውንም ይሰጣቸዋል።