እግዚአብሔር ለሰው ልጆች በረከቱን ሁሉ፥ ደስታውንና ጥጋቡንም ይሰጣቸዋል ይኸውም ጠግበው ከምድር ፍሬ የሰጣቸውን እግዚአብሔርን ያመሰግኑት ዘንድ ነው።