በመግባታቸውና በመውጣታቸው፥ በሞታቸውና በሕይወታቸው፤ በመቀመጣቸውና በመነሣታቸውም ደስ ያሰኛቸዋል፤ እርሱ ያድናልና፥ ይገድላልምና።