Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር እውነተኛ ነውና፥ ፊት አይቶም አያዳላምና በእነርሱ ላይ ክፉ ያደርጉ ዘንድ የወደዱ ክፉውን ተቀበሉ፤ የሚፈሩትንና ጽድቅን የሚያደርጉትን ሁሉ ግን ነፍሶቻቸውን ይጠብቃል፤ ክብርንና ባለሟልነትንም ይሰጣቸዋል። Ver Capítulo |