የባልቴቲቱን ሰውነት አድኑ፤ በክፉ ነገር ከሚቃወማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያድናችሁ ዘንድ አድኗቸው፤ ጠብቋቸውም፤ ከእናንተም በኋላ ልጆቻችሁን ያድናቸዋል፤ የጻድቃን ልጆች ይባረካሉና፤ አትርፈውም ይሰጣሉ እንጂ እህልን አይቸገሩም።