ከእግዚአብሔር ወደሚያርቅ ከንቱ ፈቃድ እንዳይስባችሁ፥ በእናንተ ጽኑ ነቀፋና መቀማጠል፥ መብልንና ደስታንም መውደድ አይገኝባችሁ፤ ያለ ልክ የጠገበች ሰውነት የእግዚአብሔርን ስም አታስብምና የዲያብሎስ መንፈስ ያድርባታል እንጂ በእርስዋ የሕይወት መንፈስ አያድርባትም።