La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የጻ​ድ​ቃ​ንን ነፍ​ሳት ያረ​ጋ​ጓ​ቸው ዘንድ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይላ​ካ​ሉና፥ የጻ​ድ​ቃ​ን​ንና የደ​ጋ​ጎች ነፍ​ሳ​ትን የም​ሕ​ረት መላ​እ​ክት ይቀ​በ​ሉ​አ​ቸ​ዋል። የኃ​ጥ​ኣ​ንን ነፍ​ሳት ግን ክፉ​ዎች አጋ​ን​ንት ይቀ​በ​ሏ​ቸ​ዋል፤ በኃ​ጥ​ኣን ነፍ​ሳት ይዘ​ባ​በ​ቱ​ባ​ቸው ዘንድ ከዲ​ያ​ብ​ሎስ ይላ​ካ​ሉና።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 6:6
0 Referencias Cruzadas