አጋንንት ይፈሯቸዋልና የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሚፈጽሙ ሰዎች ግን ፍርሀት የለባቸውም። በኃጥኣን ነፍሳትም አጋንንት ይዘባበቱባቸዋል።