የሚቀበሏችሁም ክፉዎች ናቸው፤ በመልካቸውም ጥፉዎች ናቸው፤ በግርማቸውም የሚያስፈሩ ናቸው፤ ቃላችሁን አይሰሙም፤ ቃላቸውንም አትሰሙም።