ሕይወቱም ከእግዚአብሔር ራቀ” ብሎ እንደ ተናገረ፥ ያለ ልክ የሆድ ጥጋብ እንዳለሌ ፈረስ መሆን ነውና፥ ያለ ልክ መብላትና መጠጣት፥ ማመንዘርም እንደ ምድረ በዳ እሪያ መሆን ነውና።