አንተ ምድር ነህና፥ እርስዋም ምድር ናትና፥ አንተ ትቢያ ነህና፥ እርስዋም ትቢያ ናትና፥ አንተ መሬት ነህና እርስዋም መሬት ናትና ከእርስዋም ትመገባለህ፤ ወደ እርስዋም ትመለሳለህ፤ ያስነሣህ ዘንድ እስኪወድድ ድረስ ትቢያ ትሆናለህና የሠራኸውን በደልና ኀጢአት ሁሉ ይመረምርሃልና።