ሰዎች ሆይ በሚገባ በእጃችሁ ሥራ ተመገቡ እንጂ ቅሚያን አትታመኗት፤ በማይገባ ያለ ፍርድ በመቀማትና በመንጠቅ የሰውን ገንዘብ ትበሉ ዘንድ አትውደዱ።