ሰዎች ሆይ ሚዛንንና ላዳንን በማሳበል፥ የሌላውንም ገንዘብ በመስረቅና በዐመፅ ወደ ገንዘባችሁ በመጨመር፥ የባልንጀራችሁንም ገንዘብ፥ የባልንጀራችሁንም እርሻ በመድፈር፥ ለባልንጀራችሁ ያይደለ ለራሳችሁ ትርፍ በምታደርጉት ሁሉ ዐመፅን ተስፋ አታድርጓት።