በንጹሕ ልቡናህም እሰጣለሁ ባልህ ጊዜ አጋንንት እንደ ውሾች ደጅ ይጠኑሃል፤ ሁሉንም ያስረሱሃል፤ ብትነሣም፥ ትሰጥ ዘንድ ብትወድም የማይጠቅምህንና የማትበላውን ገንዘብ ታደልብ ዘንድ የዚህ ዓለም ገንዘብ ያስጎመጅሃል፤ “ይሰበስባሉ፤ የሚሰበስቡለትንም አያውቁም” ብሏልና።