የናታን ልጅ ኤአኪ፥ ከገዓድ ልጆች ወገን ማሶባ፥
የሱባ ሰው የሆነው የናታን ልጅ ይግአል፣ ጋዳዊው ባኒ፣
የጾባዊው የናታን ልጅ ይግዓል፥
የሱባ ሰው የናታን ልጅ ይግዓል፥ ጋዳዊው ባኒ፥
አሞናዊው ኤልዩ፥ የሶርህያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ጌሎሬ፥
ዳዊትም ደግሞ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ግዛት ለማስፋፋት በሄደ ጊዜ የሱባን ንጉሥ የረአብን ልጅ አድርአዛርን መታ።
የናታንም ወንድም ኢዩኤል፥ የሐገሪ ልጅ ሚብሐር፤