Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




2 ሳሙኤል 23:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 የሱባ ሰው የሆነው የናታን ልጅ ይግአል፣ ጋዳዊው ባኒ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 የጾባዊው የናታን ልጅ ይግዓል፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 የና​ታን ልጅ ኤአኪ፥ ከገ​ዓድ ልጆች ወገን ማሶባ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 የሱባ ሰው የናታን ልጅ ይግዓል፥ ጋዳዊው ባኒ፥

Ver Capítulo Copiar




2 ሳሙኤል 23:36
3 Referencias Cruzadas  

የናታን ወንድም ኢዮኤል፣ የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፣


ከዚህም በቀር ዳዊት በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ ያለውን ግዛት መልሶ ለመያዝ በሄደ ጊዜ፣ የሱባን ንጉሥ የረአብን ልጅ አድርአዛርን ወጋው።


አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጦር መሣሪያ ያዥ የነበረው ብኤሮታዊው ነሃራይ፣


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios