2 ሳሙኤል 23:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቀርሜሎሳዊው አሰሬ፥ አረባዊው ኤፌዎ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፤ አርባዊው ፈዓራይ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቀርሜሎሳዊው ሔጽሮ፤ አርባዊው ፈዓራይ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፥ አርባዊው ፈዓራይ፥ |
ሳሙኤልም እስራኤልን ለመገናኘት በጥዋት ገሥግሦ ሄደ። ለሳሙኤልም፥ “ሳኦል ወደ ቀርሜሎስ መጣ፤ እነሆም፥ ለራሱ የመታሰቢያ ዐምድ አቆመ” ብለው ነገሩት። ሳሙኤልም ሰረገላውን መልሶ ወደ ጌልጌላ ወደ ሳኦል ወረደ፤ ከአማሌቅ ዘንድ ከአመጣውም ከአማረው ከምርኮው መንጋ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ሲሠዋ አገኘው፤